የምክክር ኮሚሽኑ የአዲስ አበባንና የድሬዳዋን ጉዳይ ራሱን የቻለ አጀንዳ ስላደረገበት ምክንያት ማብራሪያ እንዲሰጥ ተጠየቀ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-05 10:42:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የምክክር ኮሚሽኑ የአዲስ አበባንና የድሬዳዋን ጉዳይ ራሱን የቻለ አጀንዳ ስላደረገበት ምክንያት ማብራሪያ እንዲሰጥ ተጠየቀ #Ethiopia: የፌዴራል ዋና ከተማ ጉዳይ በሁሉም አካባቢዎች ጥያቄ ስለቀረበበት ራሱን የቻለ አጀንዳ መደረጉ ተገልጿል የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአዲስ አበባንና የድሬዳዋን ጉዳይ ለብቻው አጀንዳ ያደረገበት ምክንያት ምን እንደሆነ ማብራሪያ እንዲሰጥ በባለሙያዎች ቡድን ጥያቄ ቀረበለት፡፡ ኮሚሽኑ በሄደባቸው አካባቢዎች ሁሉ የፌደራል ዋና ከተማ ጉዳይ ጥያቄ ሆኖ በመቅረቡ ምክንያት መሆኑን ገልጿል፡፡ ኮሚሽኑ ዋናው ጉባዔ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚደረግ የምክክር ሒደት ላይ ሙያዊ ማብራሪያ ከሚያቀርቡ ባለሙያዎች ጋር ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ውይይት ሲያደርግ፣ ለውይይት ከሚቀርቡት ስምንት አጀንዳዎች መሀል በአጀ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]