ድምፃዊት ራሄል ዮሐንስ ከዚህ አለም በሞት ተለየች!
ድምፃዊት ራሄል ዮሐንስ ከዚህ አለም በሞት ተለየች! ራሄል ዮሐንስ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በ1980ዎቹ እና 1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈች ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ድምፃዊ ናት። ለቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን ::
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗ድምፃዊት ራሄል ዮሐንስ ከዚህ አለም በሞት ተለየች! ራሄል ዮሐንስ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በ1980ዎቹ እና 1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈች ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ ድምፃዊ ናት። ለቤተሰብ ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንመኛለን ::
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗