ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

FANATELEVISIONneutral2026-07-05 10:55:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ችግሮችን በመተጋገዝ የማለፍ ባህላችንን አጠናክረን መቀጠል አለብን አሉ። ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ከተማ 30ኛው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በይፋ መርቀው አገልግሎት አስጀምረዋል። በምረቃው ወቅት ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የምገባ ማዕከላቱ መቋቋም ለዜጎቻችን ያለንን ክብርና ፍቅር መግለጫ ነው… https://www.fanamc.com/archives/318137

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]