የአሜሪካ 250ኛው የነፃነት በዓል በአዲስ አበባ ደምቆ ተከበረ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 11:32:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካ 250ኛው የነፃነት በዓል በአዲስ አበባ ደምቆ ተከበረ የአሜሪካ የተመሰረተችበትን 250ኛ ዓመት የነፃነት ቀንን ምክንያት በማድረግ፣ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶችና የአሜሪካ ዜጎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተላልፏል። ዕለቱን ልዩ ለማድረግም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ሕንጻ በአሜሪካ ብሔራዊ ባንዲራ ቀለማት (በቀይ፣ ነጭና ሰማያዊ) ደምቆ እንዲታይ የተደረገ ሲሆን፣ ይህም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት የሚያሳይ መሆኑ ተገልጿል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]