የአጋችና ታጋች አስገራሚ ግጥምጥሞሽ በመጠጥ ቤት፤ አጋቹ በቦክስ ተመትቶ ሲሞት ለተበዳዩ ወጣት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ተደረገ
የአጋችና ታጋች አስገራሚ ግጥምጥሞሽ በመጠጥ ቤት፤ አጋቹ በቦክስ ተመትቶ ሲሞት ለተበዳዩ ወጣት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ተደረገ ባሳለፍነው ምሽት በአንድ መጠጥ ቤት ውስጥ ፊልም የሚመስል አስገራሚ ክስተት ተፈጽሟል። በመጠጥ ቤቱ ውስጥ ዘና ብለው ከነበሩ ደንበኞች መካከል አንደኛው፣ አዲስ ወደ ውስጥ ከገቡ ሶስት ወጣቶች አንዱን ሲመለከት “እረ ያገተኝ ልጅ!” በማለት በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል። ማንነቱ የታወቀው አጋች ወዲያውኑ ለማምለጥ ቢሞክርም፣ በአቅራቢያው በነበረ ደንበኛ በሰነዘረው ብርቱ ቦክስ መሬት ላይ ተዘርሮ ህይወቱ አልፏል። ታጋቹ ወጣት ቀደም ሲል በሹፍርና ስራ ላይ እያለ “ዓለም ሳጋ” በተባለ ጫካ ውስጥ በእነዚሁ አጋቾች ታግቶ ከፍተኛ ስቃይ ደርሶበት እንደነበር ገልጿል። በወቅቱ ምስኪን እናቱ ልጇን ለማስፈታት ያላትን ብቸኛ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ተገድዳ ነበር። ይህን የልብ ሰባሪ…
Read the full story at wasulife ↗