የጦር መኮንኖች ተዘጋጁ - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 12:12:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጦር መኮንኖች ተዘጋጁ - ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት በምታደርገው ጉዞ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባችኋል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ በስትራቴጂና ደኅንነት ጥናት ዘርፍ የላቀ ብቃት ያላቸውን 42 ከፍተኛ የጦር መኮንኖችና ከሲቪል ደኅንነት ተቋማት የተውጣጡ መሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለተመራቂዎቹ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገው ጉዞ ፈታኝ መስመሮችን ማለፍ የሚጠይቅ መሆኑን በመረዳት ጠንካራ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል። ተመራቂዎች ወደ ስራ ስትሰማሩ በትምህርት ቆይታችሁ የቀሰማችሁትን እውቀትና ክህሎት በተግባር ከሚገጥሟችሁ ሁኔታዎች ጋር በማዛመድ ለውጡ በግልፅ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]