አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች‼

WASULIFEneutral2026-07-05 13:01:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች‼ ​በባህል ሙዚቃ ዜማዎቿ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘችው አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ባጋጠማት የጤና እክል በሕክምና ላይ ሆና ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን ቤተሰቦቿ አረጋግጠዋል። ​ድምፃዊቷ በግሏና ከተለያዩ አርቲስቶች ጋር በመሆን በርካታ ተወዳጅ ሥራዎችን ያበረከተች ሲሆን፣ “ኢትዮጵያ”፣ “አራዳ”፣ “እንደ ኢየሩሳሌም” እና “አየር ኃይላችን” ከተጫወተቻቸው ተወዳጅ ሙዚቃዎች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። ራሔል በድምፃዊነቷ ብቻ ሳይሆን በግጥምና ዜማ ደራሲነቷም በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ ትልቅ አሻራ ጥላ አልፋለች። ለራሄል ቤተሰቦችና አድናቂዎች መፅናናትን እመኛለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]