ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክ፡ የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ስኬት

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 13:04:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከነዳጅ ወደ ኤሌክትሪክ፡ የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ስኬት ​የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የኢንጂነሪንግ ኮሌጅ በሀገር ውስጥ የታየ ትልቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር ማብሰሪያ የሆነ አዲስ የፈጠራ ስኬት ይፋ አድርጓል። ተቋሙ ቀደም ሲል በነዳጅ (በቤንዚን) ይንቀሳቀስ የነበረውን 'Sandstorm S24' የተሰኘ የፒክአፕ ተሽከርካሪ ሞዴል ሙሉ በሙሉ ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪነት (EV) የመቀየር ሥራን በስኬት አጠናቋል። ​ይህ አረንጓዴ እና ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ፕሮጀክት በዩኒቨርሲቲው የአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ተመራማሪዎች ቡድን በግንባር ቀደምትነት የተመራ ነው። ​ወደ ኤሌክትሪክ የተቀየረው ይህ ተሽከርካሪ በአንድ ጊዜ ሙሉ ቻርጅ እስከ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት የመጓዝ ከፍተኛ አቅም አለው። ከዚህም በላይ አሠራሩ ሙሉ በሙሉ ለአካባቢ ተስማሚ በመሆኑ ምንም ዓይነት የጭስ ልቀት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]