የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክ በዩኔስኮ የዓለም አቀፍ ጂኦ ፓርክነት እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-07-05 13:06:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክ በዩኔስኮ የዓለም አቀፍ ጂኦ ፓርክነት እንዲመዘገብ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦ ፓርክን የዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካል ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ። አካባቢው በዓለም አቀፍ የጂኦ ፓርኮች መረብ አካልነት እንዲመዘገብ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረገ ይገኛል። የዚሁ ጥረት አካል የሆነ ትምህርታዊ ጉብኝት በአካባቢው ተደርጓል። በጉብኝቱ ወቅት ሚኒስትር ዴኤታው… https://www.fanamc.com/archives/318140

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]