የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት …

FANATELEVISIONneutral2026-07-05 13:19:49 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአረንጓዴ ዐሻራ ትሩፋት … አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያ ውሃን ጨምሮ ለተፈጥሮ ሃብት የአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭነት ምላሽ ለመስጠት ተግባራዊ ርምጃ በመውሰድ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች። ከእነዚህ ተግባራት መካከል ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሲሆን፤ በመርሐ… https://www.fanamc.com/archives/318143

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]