የትግራይ ትምህርት ቢሮ የራሱን ፈተና አዘጋጅቶ ተማሪዎችን ሊፈትን መሆኑን አስታወቀ

FASTMEREJAneutral2026-07-05 13:33:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ትምህርት ቢሮ የራሱን ፈተና አዘጋጅቶ ተማሪዎችን ሊፈትን መሆኑን አስታወቀ ​#FastMereja I ሰኔ 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ​የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ በትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ባለመስማማት በራሱ አሠራር በአጭር ጊዜ ውስጥ ፈተና አውጥቶ ተማሪዎችን ሊፈትን መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ ገለጹ። ​ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ ይህንን የገለጹት የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መውጫ ፈተና አሰጣጥን አስመልክቶ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው። እንደ ኃላፊው ማብራሪያ፣ በክልሉ በወረቀት ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበው ዝግጅት ሲያደርጉ የቆዩ 15 ሺህ 349 ተፈታኝ ተማሪዎች ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ ፈተናቸውን እንዲወስዱ ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፣ የፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር ግን እስካሁን ድረስ የፈተና ወረቀቶችን ወደ ክልሉ አላከም። ፈተናው በአውሮፕላን…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]