ከተሞች ግብር የመጣልና የመበደር ሥልጣን ኖሯቸው ራሳቸውን ማስተዳደር የሚያስችላቸው የከተማ ልማት ፖሊሲ ወጣ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-05 13:33:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከተሞች ግብር የመጣልና የመበደር ሥልጣን ኖሯቸው ራሳቸውን ማስተዳደር የሚያስችላቸው የከተማ ልማት ፖሊሲ ወጣ #Ethiopia: ባለሀብቶች ያለማ መሬት ወስደው በንዑስ ሊዝ አቅራቢነት እንዲሳተፉ ይፈቅዳል የኮንስትራክሽን ዘርፉን ከውጭ ተቋራጮችና ከግብዓት ጥገኝነት ለማላቀቅ ይረዳል ተብሏል የከተማ አስተዳደር ፋይናንስና አገልግሎት አሰጣጥ ጥልቀት ያለው ያልተማከለ አስተዳደር ሥርዓት በመዘርጋት፣ ከተሞች የአስተዳደር፣ ግብር የመጣል፣ ታሪፍ የመወሰንና የመበደር ሥልጣን ኖሯቸው ራሳቸውን ማስተዳደር የሚያስችላቸው የከተማ ልማት ፖሊሲ ወጣ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከአንድ ሳምንት በፊት ባፀደቀው የከተማ ልማት ረቂቅ ፖሊሲ፣ ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ ለሃያ ዓመታት ያህል በሥራ ላይ የነበረውን ፖሊሲ የሚቀይር ሲሆን፣ በምክር ቤቱ የፀደቀው ሰነድ የከ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]