አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-05 13:46:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች በባህል ሙዚቃ ዜማዎቿ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘችው ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች:: ድምፃዊት ራሔል ባጋጠማት የጤና እክል ሕክምና እየተከታተለች መቆየቷን ኢቢሲ ከቤተሰቦቿ አረጋግጧል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]