ማክሰኞ ፓርላማ ይቀርባሉ‼

WASULIFEneutral2026-07-05 13:53:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

ማክሰኞ ፓርላማ ይቀርባሉ‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ማክሰኞ ሰኔ 30/2018 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣዩን ዓመት በጀት አስመልክቶ ከተሰናባቾቹ የፓርላማ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እንደሚሰጡ ታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]