የትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና በራሴ አዘጋጃለሁ አለ‼

WASULIFEneutral2026-07-05 15:13:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና በራሴ አዘጋጃለሁ አለ‼ 📌ተማሪዎቹ ለውትድርና ታፍሰው ስለተወሰዱ ማንን እንፈትን? የትምህርት ሚንስቴር ምንጭ ​የፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ወረቀቶችን ባለመላኩ ምክንያት፣ በእነ ዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው የትግራይ ትምህርት ቢሮ የራሱን ፈተና አዘጋጅቶ ተማሪዎችን ሊፈትን መሆኑን አስታወቀ። ​የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ በሰጡት መግለጫ፣ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ሊጀመር በታቀደው ፈተና ላይ የሚሳተፉ 15 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዳይገቡ መታገዳቸውን ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ የፈተና ወረቀት አለመላኩን "የፖለቲካ ውሳኔ" ሲሉ የኮነኑት ኃላፊው፣ ክልሉ በኦንላይንና በወረቀት ሳይፈተኑ ለቀሩ 29 ሺህ 755 ተማሪዎች የራሱን ፈተና በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚያዘጋጅ ይፋ አድርገዋል። ​የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የራሱን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]