ሲኖትራክ ከባጃጅ ጋር በመጋጨታቸው የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-05 15:16:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሲኖትራክ ከባጃጅ ጋር በመጋጨታቸው የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ በባጃጁ ከነበሩት ስምንት ሰዎች ሰባቱ ሲሞቱ ውስጡ የነበረች ህፃን ብቻ ምንም ጉዳት ሳይደርስባት ተርፍለች በአዓዊ ብሔረሠብ አስተዳደር ዞን ባንጃ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት ሲልፍ አደጋው የደረሰው ሲኖትራክና ከባለ ሶስት እግር ባጃጅ በመጋጨታቸው መሆኑን የወረዳው ፖሊስ አስታውቋል። የባንጃ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር የሻንበል ገበየሁ እንደገለፁት ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ ስምንት ሰዎችን አሳፍሮ ከቅዳ ማጃ ከተማ ወደ አስኩና በመጓዝ ላይ የነበረ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ ከእንጅባራ ከተማ ወደ ቅዳ ባንጃ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ጋር በመጋጨቱ አደጋው አጋጥማል ብለዋል። የባለ ሶስት እግር አሽከርካሪ ውስጥ የነበሩ ሰባት ሰዎች ሕይወታቸውን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]