ኒውክሌር የታጠቀውን የባህር ኃይል እየገነባች ያለችው ሰሜን ኮሪያ
ኒውክሌር የታጠቀውን የባህር ኃይል እየገነባች ያለችው ሰሜን ኮሪያ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ኒውክሌር የታጠቀ የባህር ኃይል ለመገንባት የሚያደርጉትን ጥረት የሚደግፍ አዲስ 5 ሺህ ቶን የሚመዝን “ካንግ ኮን” የተባለ የክሩዝ ሚሳኤል እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ሙከራዎች ላይ ምልከታ ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡ እንደ ኮሪያ ማዕከላዊ የዜና ኤጀንሲ ዘገባ፤ ኪም ጆንግ ኡን ስትራቴጂካዊ የመርከብ ሚሳኤል ሙከራን እና ካንግ ኮን የተባለውን ፀረ-ሰርጓጅ መርከብ እና የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ገምግመዋል፡፡ ፒዮንግያንግ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት ስትቀጥል የስትራቴጂካዊ የሆኑ ክሩዝ ሚሳኤል ሙከራዎቿን አጠናክራ ቀጥላለች ነው የተባለው፡፡ የሰሜን ኮሪያ መንግስት ለዓመታት የባለስቲክ ሚሳኤል ልማት ላይ ትኩረቱን ካደረገ በኃላ አሁን ላይ የባህር ኃይልን ማደራጀት…
Read the full story at addis_news ↗