"በአያቶላው ግድያ ተሳስቻለሁ" ዶናልድ ትራምፕ

WASULIFEneutral2026-07-05 16:32:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በአያቶላው ግድያ ተሳስቻለሁ" ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ የነበራቸውን ግምት በተመለከተ መሳሳታቸውን አመኑ። ትራምፕ በኢራን የቀድሞው አያቶላ አሊ ሀሚኒ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኘውን በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ከተመለከቱ በኋላ፣ "ማኅበረሰቡ መሪዎቹን እንደማይወድ አስብ ነበር፤ ነገር ግን ተሳስቻለሁ" ብለዋል። በተጨማሪም በዕለቱ በርካታ የኢራን ከፍተኛ የጦር መኮንኖችና ባለሥልጣናት በአንድ ላይ ተገኝተው የነበረ ቢሆንም፣ ከሀገሪቱ ጋር ያለውን የሰላምና የድርድር ዕድል ለማስቀጠል ሲሉ በእነሱ ላይ ምንም ዓይነት ወታደራዊ እርምጃ አለመውሰዳቸውን አስታውቀዋል። በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢራናዊያን ለቀናት የአያቶላ አሊ ሆሚኒን አስክሬን ሽኝት እያደረጉ ነው።ቀብራቸው በጭውጨረቡዕ ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል። #WasuMohammed video 👇Like +…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]