ድህነት የሚወገደው አስተሳሰብ ላይ ሲሠራ ነው!

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-05 16:38:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ድህነት የሚወገደው አስተሳሰብ ላይ ሲሠራ ነው! #Ethiopia: ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ያደረገችው ጉዞ ያተረፈላት ድህነት እንጂ ሀብት እንዳልሆነ የሕዝቡ አኗኗር አፍ አውጥቶ ይመሰክራል፡፡ ኢትዮጵያን ከፊውዳል አገዛዝ አላቆ ወደ ተሻለ አስተዳደር ይለውጣል የተባለው አብዮት ያተረፈው የእርስ በርስ መተላለቅን፣ በተሳሳቱ የፖሊሲ ውሳኔዎች በግል ጥሮ ግሮ ማደግን በመግታት በስመ እኩልነት ከድህነት ውርስ አለመላቀቅን፣ በበርካታ የተፈጥሮ ፀጋዎች የታደለች አገርን የተመፅዋችነት ተምሳሌት ከማድረግ የዘለለ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ አገር በቀል የጋራ እሴቶችን ከዘመናዊ ዕውቀቶች ጋር በማቀናጀት ለልማትና ለዕድገት የሚጠቅሙ የፖሊሲ ውሳኔዎች ላይ ከመድረስ ይልቅ፣ በሌሎች አገሮች ተሞክረው የከሸፉ ል... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/157802/…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]