ልጆች ላላቹ በሙሉ!
ልጆች ላላቹ በሙሉ! ትምህርት ከደብተር ያልፋል! ሰመር ካምፕ ተጀምሯል! ልጆችዎ ዶክተር ፣ የቢዝነስ መሪ ፣ ወይም ገና ላልተፈጠሩት የነገው የሥራ ዘርፎች እና የፈጠራ እድሎች ብቁ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ? ይህ እውን የሚሆነው ከደብተር ባለፈ ተግባራዊ እውቀት ነገን ለመረከብ ከታገዙ ብቻ ነው። በኒኩለስ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት፣ የካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ካሪኩለምን ከመከተል ባለፈ በAI ላብ በሮቦቲክስ በኮዲንግ በእንጨት ስራ በሙዚቃ በ STEM ላቦራቶሪዎች ልጆችዎ ላልተጻፈው የነገው ዓለም ራሳቸውን ያዘጋጃሉ። በህይወታቸው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ የማይጋቡ እና እራሳቸውን የሚያውቁ የነገ መሪዎችን እናንጻለን። ለክረምት ልጆችዎን የተለየ ነገር ማስተማር ለምትፈልጉ ወላጆችም ሮቦቲክስ ፣ ሙዚቃ ፣ ቴክዋንዶ ፣ እግር ኳስ ፣ ቅርጫት ኳስ ፣ ቼስ እና ሌሎችም ያካተተ ሰመር ካምፕ…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗