የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም የሚመራበት ሕግ እንዲወጣ ማሳሰቢያ ተሰጠ
የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም የሚመራበት ሕግ እንዲወጣ ማሳሰቢያ ተሰጠ #Ethiopia: በቴክኖሎጂው ለሚመጣው ለውጥ ከወዲሁ መዘጋጀት ያስፈልጋል ተብሏል በኢትዮጵያ ትምህርት፣ ሕክምና፣ ግብርና፣ ሥነ ጥበብን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence - AI) አጠቃቀም የሚመራበት ሕግ ማውጣት እንደሚገባ፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ባካሄደው የፓናል ውይይት የዘርፉ ምሁራን አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዴሚ ‹‹ሰው ሠራሽ አስተውሎትና ኪነ ጥበብ፣ ዕድሉ ተግዳሮቱና መፍትሔው›› በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. ሲያደርግ ነው ማሳሰቢያ የተሰጠው። የፓናሉ ተካፋይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ መምህር በአካል ጌ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗