ለመቀሌ ምላሽ ተሰጠ‼
ለመቀሌ ምላሽ ተሰጠ‼ ትግራይ ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም ፈተና ይሰጣል‼ በትግራይ ብሔራዊ ክልል 12ኛ ክፍል በበይነ መረብ ለመፈተን ለተመዘገቡ 14,755 ተፈታኞች በስድስቱ ዙር ከሰኔ 23 2018 ዓ/ም ጀምሮ እየተሰጠ ያለ ሲሆን በወረቀት ለመፈተን ለተመዘገቡ 15,325 ተፈታኞች ሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም በመቀሌና በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት እንዲፈተኑ ዝግጅት ተደርጓል ሲል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ተፈታኞች ወደመቀሌና አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሐምሌ 20/2018 ላይ በመግባት እና በሐምሌ 21/2018 ዓ/ም ላይ ኦሬንቴሽን በመውሰድ መፈተን የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል። የፌደራል ትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ወረቀቶችን ባለመላኩ ምክንያት፣ በእነ ዶ/ር ደብረፂዮን የሚመራው የትግራይ ትምህርት…
Read the full story at wasulife ↗