ብራዚል ከ23ኛው ዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-05 22:20:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ብራዚል ከ23ኛው ዓለም ዋንጫ ተሰናበተች ***** በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የ16ቱ ሀገራት ጥሎ ማለፍ መርኃ ግብር ብራዚል በኖርዌይ 2 ለ 1 ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫው ተሰናብታለች። ኖርዌይም በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሩብ ፍፃሜ አልፋለች። የኖርዌይን የማሸነፊያ ግቦች 79ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ኤርሊንግ ሀላንድ ከመረብ አሳርፏል። ለብራዚል ኔይማር ጁኒየር በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። በጨዋታው በብራዚል በኩል ብሩኖ ጉማሬሽ 14ኛው ደቂቃ ላይ ያገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀምበት ቀርቷል። ኖርዌይ በሩብ ፍፃሜው የሜክሲኮ እና እንግሊዝን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል። #worldcup #FIFAWorldCup #brazil #norway #KnockoutStage #football #sports

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]