#የምርመራዘገባ በህዳሴ ግድቡ ስም የተሰበሰቡ የተወሰኑ ንብረቶች የት ናቸው? እስካሁን ድረስ በ8100A ገቢ እየሆነ ያለው ገንዘብስ ማን ኪስ እየገባ ነው?
#የምርመራዘገባ በህዳሴ ግድቡ ስም የተሰበሰቡ የተወሰኑ ንብረቶች የት ናቸው? እስካሁን ድረስ በ8100A ገቢ እየሆነ ያለው ገንዘብስ ማን ኪስ እየገባ ነው? ህዝቡ በስጦታ ያበረከታቸው አንዳንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ የቤት ካርታዎች፣ ወርቅ፣ እንስሳት እና የተለያዩ መሬቶች ህጋዊ ኦዲት ሳይደረግባቸው ሰነዳቸው እየጠፋ እንደሚገኝ የምርመራ ዘገባችን ያሳያል፣ ዝርዝሩን ይዘናል የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ሊንኩን ይከተሉ: https://www.meseretmedia.org/p/8100a አባል ለመሆን ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
Read the full story at meseretmedia ↗