የትግራይ ህክምና ማህበር የአዲግራት ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ የዶ/ር የማነ ገብረማርያምን መታሰር አወገዘ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-06 08:19:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

የትግራይ ህክምና ማህበር የአዲግራት ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ የዶ/ር የማነ ገብረማርያምን መታሰር አወገዘ። የትግራይ ህክምና ማህበር (TMA) የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስትና የአዲግራት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ዶ/ር የማነ ገብረማርያም ያለአግባብ መታሰራቸውን በመግለጽ ድርጊቱን ተቃውሞ መግለጫ አወጣ። ማህበሩ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፣ ዶ/ር የማነ በትግራይ የህክምና እና የትምህርት ማህበረሰብ ዘንድ በጤና አገልግሎት አመራርና በህክምና መምህርነታቸው የሚታወቁ አንጋፋ ባለሙያ መሆናቸውን ገልጿል። በተጨማሪም የህክምና ማህበሩ የቀድሞ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል እና በአሁኑ ወቅት የአማካሪ ቦርድ አባል ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙ መሆናቸውን አመልክቷል። እንደ ማህበሩ መረጃ ከሆነ፣ ዶ/ር የማነ በቁጥጥር ስር የዋሉት "MedEd Africa" በተሰኘ የሙያ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]