ዕድሜያቸው ከሁለት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ስማርትፎን በፍጹም እንዳይጠቀሙ አዲስ ጥናት አስጠነቀቀ
ዕድሜያቸው ከሁለት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ስማርትፎን በፍጹም እንዳይጠቀሙ አዲስ ጥናት አስጠነቀቀ በዩናይትድ ኪንግደም አራት ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ያካሄዱት ጥናት እንደሚያመለክተው፣ ታዳጊዎችን ለዲጂታል ስክሪኖች አዘውትሮ ማጋለጥ በአካላዊ፣ አእምሯዊና ስሜታዊ እድገታቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል። ዋና ዋና የግኝቱ ነጥቦች የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ የቋንቋና የማኅበራዊ ግንኙነት መዳከም፦ ስክሪን ማየት የሕፃናትን የቋንቋ የመማር ፍጥነት የሚገታ ሲሆን፣ ከወላጆቻቸው ጋር ያላቸውን ስሜታዊ ትስስር ያላላል። የጤና እክሎች፦ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በመቀነስ ለእንቅልፍ እክል፣ ለውፍረት እና ለተለያዩ የጤና ችግሮች የመጋለጥ እድልን ይጨምራል። የስሜት መቃወስ፦ ሕፃናት ሲያለቅሱ ወይም ሲበሳጩ ስልኮችን መስጠት፣ ወደፊት ስሜታቸውን በራሳቸው የመቆጣጠር ብቃታቸውን ያሳጣቸዋል።…
Read the full story at addis_news ↗