ሀገራዊ ምክክሩ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ታሪካዊ ዕድል ነው – የአውሮፓ ህብረት
ሀገራዊ ምክክሩ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ታሪካዊ ዕድል ነው – የአውሮፓ ህብረት አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ ምክክር ዘላቂ ሰላምና ብሔራዊ አንድነትን ለመፍጠር የሚያስችል ታሪካዊ ዕድል ነው አለ። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ አምባሳደር ሶፊ ፍሮም-ኤመስበርገር እንዳሉት ፥ ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያ ዋና ዋና የልዩነት ምንጮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት የሚያግዝ ወሳኝ ምዕራፍ ነው። መድረኩ ከተለያዩ… https://www.fanamc.com/archives/318168
Read the full story at fanatelevision ↗