በድሬዳዋ ከ56 ሺህ በላይ ዜጎችን ከተረጂነት ማላቀቅ ተቻለ

FANATELEVISIONneutral2026-07-06 08:51:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድሬዳዋ ከ56 ሺህ በላይ ዜጎችን ከተረጂነት ማላቀቅ ተቻለ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር በዚህ ወቅት እንዳሉት ፥ በ2018 በጀት ዓመት በተከናወኑ ሥራዎች ዘርፈ ብዙ ስኬቶች ተመዝግበዋል፡፡ በዓመቱ መሰረታዊ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ በቁርጠኝነት መሰራቱን ጠቁመው ÷ በዚህም የሰንበት ገበያዎችን ወደ 51… https://www.fanamc.com/archives/318171

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]