የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሁለት ቋሚ ኮሚቴዎችን የእቅድ አፈጻጸም መርምሮ አጸደቀ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሁለት ቋሚ ኮሚቴዎችን የእቅድ አፈጻጸም መርምሮ አጸደቀ የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በ6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ በ5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ባካሄደው የጠዋት መርሃ ግብሩ፣ የሁለት ቋሚ ኮሚቴዎችን የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም መርምሮ አጽድቋል:: ምክር ቤቱ የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ እና የሕገመንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈጻጸም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡትን የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በመመርመርና በመወያየት አጽድቋል
Read the full story at ebcnewsnow ↗