በደቡብ አፍሪካ በፀረ ስደተኞች ተቃውሞ ሁለት ዜጎቿ መገደላቸውን ናይጄሪያ አስታወቀች

ZENA24NOWneutral2026-07-06 08:59:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ አፍሪካ በፀረ ስደተኞች ተቃውሞ ሁለት ዜጎቿ መገደላቸውን ናይጄሪያ አስታወቀች 👉 ናይጄሪያ በዜጎቿ ላይ ለደረሰው ኪሳራ አስልታ ካሳ እንደምትቀበል ዝታለች ናይጄሪያ፣ "የውጭ ዜጎች ያለ አግባብ ኢላማ እየተደረጉ ባለቡት በዚህ ወቅት" በደቡብ አፍሪካ ሁለት ዜጎቿ መገደላቸውን ይፋ አድርጋለች። የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ኤሜካ ቻርለስ ኢሮግቡ ሰኔ 28 ቀን በፖሊስ መኮንኖች "አስፈሪ የምርመራ ዘዴዎችን በመጠቀም" እንደተገደለ ገልፀዋል። ማንነታቸው ያልታወቁ አጥቂዎች ደግሞ የሱቁ ባለቤት የሆነውን ሙሳ ዩናና ጆን በተመሳሳይ ቀን እንደገደሉት ገልጿል። የደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ ባለስልጣናት እስካሁን ምንም አይነት አስተያየት በጉዳዩ ላይ አልሰጡም። የናይጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው ክስተቶቹ ያጋጠመው በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከሌሎች የአፍሪካ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]