📱 የመሠረተ ልማት ሥርጭት ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።
📱 የመሠረተ ልማት ሥርጭት ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በጉባኤው ከገመገማቸው ሪፖርቶች መካከል የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ይገኝበታል። በቀረበው ሪፖርት እና በተሰጡ ማብራሪያዎች ዙሪያ ዋና ዋና የተባሉ ነጥቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ ⚖️ የመሠረተ ልማት ፍትሐዊነትን በተመለከተ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የመሠረተ ልማት ሥርጭት ፍትሐዊነት መጓደልን በተመለከተ ምክር ቤቱ በአግባቡ ክትትል ማድረጉን ገልጸዋል። ባለፈው በጀት ዓመትም ኾነ ባለፉት 5 የምክር ቤቱ የጉባኤ ዘመናት "ምንም አይነት አዲስ የሥርጭት ኢ-ፍትሐዊነት የለም ብለዋል። ይህንንም በአግባቡ አረጋግጠናል" ነው ያሉት። ይሁን…
Read the full story at amharamassmedia ↗