ለነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና ኢትዮጵያ የገቡት ዓለም አቀፍ ሐኪሞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
ለነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና ኢትዮጵያ የገቡት ዓለም አቀፍ ሐኪሞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ በ”ኸርት አታክ ኢትዮጵያ" አስተባባሪነት ነጻ የልብ ቀዶ ሕክምና ለመስጠት ከተለያዩ የዓለም አገራት የተውጣጣው ከፍተኛ የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በአዲስ አበባ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በማካሄድ አረንጓዴ አሻራውን አኖረ:: ከአሜሪካ፣ ከካናዳ፣ ከሩዋንዳ፣ ከሕንድና ከሌሎችም ሀገራት የመጡት እነዚህ ስፔሻሊስት ሐኪሞች፣ ይፋዊ የሕክምና አገልግሎታቸውን ከመጀመራቸው አስቀድሞ ባካሄዱት በዚህ መርሃ ግብር ላይ እንደገለጹት፤ ሥራው በሰዎች ሕይወት ላይ ብቻ ሳይሆን በአካባቢ ጥበቃ ላይም ዘላቂ ተጽዕኖ የመፍጠር ዓላማ አለው
Read the full story at ebcnewsnow ↗