የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ
የኮፕ32-ኢትዮጵያ ጉባኤ ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ ሆኑ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ይፋዊ ዲጂታል ገጾች ይፋ አድርጓል፡፡ ጽ/ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፥ ለጉባኤው የተከፈቱ ይፋዊ የድረ ገጽና ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመከታተል ትክክለኛ፣ የተረጋገጠና ወቅታዊ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚቻል አመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ ይህን ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባዔ… https://www.fanamc.com/archives/318193
Read the full story at fanatelevision ↗