ዘምዘም ባንክ  የካፒታል ገበያ የአክሲዮን ምዝገባ ፈቃድ ማግኘቱን ገለጸ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-06 10:37:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዘምዘም ባንክ የካፒታል ገበያ የአክሲዮን ምዝገባ ፈቃድ ማግኘቱን ገለጸ #Ethiopia: ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነው የፋይናንስ ተቋም ዘምዘም ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የአክሲዮን ምዝገባ ፈቃድ ማገኘቱን አስታወቀ። የተሰጠው ዕውቅና ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነው ዘምዘም ባንክ አዲስ ለተጀመረው የካፒታል ገበያ የመጀመሪያውን የአክሲዮን ምዝገባ ፈቃድ በመውሰድ ቀዳሚ እንደሚያደርገው፣ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ ዓርብ ሰኔ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ ፈቃዱ ባንኩ ነባር አክሲዮኖቹን በሕጋዊ መንገድ እንዲያስመዘግብና አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ በማቅረብ ካፒታሉን በቀልጣፋ መንገድ እንዲያሳድግ ዕድል እንደሚፈጥርለት አስረድተዋል። ዋና ሥራ አስ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]