ቶተንሃም ሆትስፐር ሳንድሮ ቶናሊን አስፈረመ
ቶተንሃም ሆትስፐር ሳንድሮ ቶናሊን አስፈረመ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ጣሊያናዊውን ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊን ከኒውካስል ዩናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ቶተንሃም ሆትስፐር የክለቡን የዝውውር ክብረ ወሰን በመስበር በ100 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሒሳብ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል፡፡ የ26 ዓመቱ ተጫዋች በሰሜን ለንደኑ ክለብ እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ የሚያቆየውን ውል ነው የተፈራረመው፡፡ ሳንድሮ ቶናሊ… https://www.fanamc.com/archives/318196
Read the full story at fanatelevision ↗