ታላቁን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለመጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀዋል፡- ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-06 10:50:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

ታላቁን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለመጀመር የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች ተጠናቅቀዋል፡- ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሀገራችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ወሳኝ የሆነውን ታላቁን ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለመጀመር የሚያስችሉትን የዝግጅት ሥራዎች ማጠናቀቁን አስታወቀ:: የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እና ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፣ ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የቅድመ ዝግጅት መርሐ ግብሮች የሚጀምረው ይህ ጉባኤ፣ ይፋዊና ዋና የምክክር ስብሰባዎቹን ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ማካሄድ ይጀምራል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]