"...የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ.."‼
"...የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ.."‼ ሂውማን ራይትስ ዎች (Human Rights Watch) ይፋዊ መግለጫው፤ በትግራይ ክልል ባለስልጣናት አማካኝነት በሲቪሎች ላይ እጅግ የበረታና ህገ-ወጥ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እየተካሄደ መሆኑን አመለከተ። ድርጅቱ በዚህ አስገዳጅ ዘመቻ የ15 ዓመት ታዳጊ ህጻናት ሳይቀሩ ተይዘው ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያዎች እየተላኩ መሆኑን በመጥቀስ፣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጉዳዩን በትኩረት አይቶ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ አቅርቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…
Read the full story at wasulife ↗