ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ በፈጸመቭው ጥቃት ቢያንስ 11 ሰዎች ተገደሉ

ZENA24NOWneutral2026-07-06 11:11:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪዬቭ በፈጸመቭው ጥቃት ቢያንስ 11 ሰዎች ተገደሉ በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በተፈጸመው የሩሲያ ጥቃት ቢያንስ 11 ሰዎች መገደላቸውን የከተማዋ ከፍተኛ ወታደራዊ አስተዳዳሪ አስታወቁ። አስተዳዳሪዉ ቲሙር ትካቼንኮ አክለውም አምስት ህጻናትን ጨምሮ 46 ሰዎች በጥቃቱ ቆስለዋል። የድንገተኛ አደጋ ባለስልጣናት እንዳሉት፣ በሰፊው የኪየቭ ክልል ሶስት ተጨማሪ ሰዎች ተገድለዋል። ትካቼንኮ በቴሌግራም ላይ በለጠፉት መልዕክት በሁለት ወረዳዎች የመኖሪያ ረጃጅም ህንፃዎች ተመትተዋል።ጥቃቱ የተከሰተው በቱርክ በሚዘጋጀዉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን የኔቶ ጉባኤ ዋዜማ ላይ ሲሆን የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።ከጥቃቱ ጥቂት ሰዓታት በፊት፣ ዘሌንስኪ ሐሙስ ዕለት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]