ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩልነት የሚመክሩበት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-06 11:27:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩልነት የሚመክሩበት ነው። #አዲስ_አበባ ሰኔ 29/2018 ዓ.ም የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች የኹነቱን ሀገራዊ አንድምታ በሚመጥ መልኩ እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ይህን ያስታወቀው የምክክር ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን፣ የተሳታፊዎችን መስተንግዶና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው። መግለጫውን የሰጡት ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ አራት ሺህ ኢትዮጵያዊያን ከወረዳ፣ ከክልል፣ ከፌደራል ከተሞች እና ከውጭ ሀገራት ጉባኤውን ለመታደም ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ይጠበቃል ብለዋል። ተሳታፊዎች የትራንስፖርት፣ የምግብ፣ የጸጥታ ጥበቃ እና የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመቀናጀት ለምክክሩ ምቹ ሁኔታ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]