የፌዴሬሽን ምክርቤት 17 መዝገቦች ላይ የሕገመንግሥት ትርጉም ውሳኔ አጸደቀ።
የፌዴሬሽን ምክርቤት 17 መዝገቦች ላይ የሕገመንግሥት ትርጉም ውሳኔ አጸደቀ። የፌዴሬሽን ምከርቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕገመንግሥት አጣሪ ጉባኤ የሕገመንግሥቱ ትርጉም ያስፈልጋቸዋል እና አያስፈልጋቸውም በሚል የቀረቡ መዝገቦችን በሕገመንግሥት ትርጉም እና የውሳኔ አፈጻጸም ቋሚ ኮሚቴ ለምከርቤቱ ቀርበዋል። የቋሚ ኮሚቴው ጸሐፊ ፍሬሕይወት ዱባለ የቋሚ ኮሚቴያቸውን አፈጻጸም ያቀረቡ ሲኾን ቋሚ ኮሚቴው የሕገመንግሥቱ ትርጉም የተሰጠባቸውን መዝገቦች በማዘመን ወደ ኤሌክትሮኒክ መዝገብ የመቀየር ሥራ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን አከናውኗል ብለዋል። ከሕገመንግሥት አጣሪ ጉባኤ ለሚቀርቡ የሕገመንግሥት ትርጉም አቤቱታዎች መቶ በመቶ ምላሽ ተሰጥቷል ነው ያሉት። ጸሐፊዋ ያቀረቡትን 13 የነጠላ መዝገብ አቤቱታ የውሳኔ ሀሳብ፣ 3 በጋራ…
Read the full story at amharamassmedia ↗