በቬንዙዌላ በርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር 3,342 ደረሰ‼
በቬንዙዌላ በርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር 3,342 ደረሰ‼ ከ16 ሺሕ 740 በላይ መጎዳታቸው ተገልጿል። 6 ሺሕ 462 ሰዎችን ከአደጋ ማዳን ተችሏል። 17 ሺሕ 345 ቤታቸው ፈራርሷል። 79 ጊዚያዊ የመጠለያ ካምፖች ተዘጋጅተው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ተገልጿል። ወደ 5 ሺሕ የሚጠጉ ተጎጂዎች ተፈናቃዮች የሰብዓዊ እርዳታ እያገኙ እንደሚገኙ ተመላክቷል። ከ4 ሺሕ በላይ የአደጋ ባለሙያዎች ተሰማርተዋል ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗