ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሳለች።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ አፍስሳለች። በአፍሪካ የጤና ባለሙያዎችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ሁለተኛው አሕጉራዊ የሕክምና ትምህርት ጉባኤ 2026 የ46 ሀገራት ተወካዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ተጀምሯል። ጉባኤውን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የዘረጋችው ሥርዓት ከራሷ አልፎ ሌሎች ሀገራት ተማሪዎች ዕድል በመስጠት ኢትዮጵያ እንደ ቀጣናዊ የልቀት ማዕከል እያገለገለች ትገኛለች ብለዋል። በተጨማሪም የጤና ሥርዓቱን ከሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) እና ከዲጂታል ፈጠራ ጋር በማስተሳሰር ጥራት ላለው የጤና አገልግሎት ሰፊ ሥራ እየተሠራ መኾኑንም ጠቁመዋል። ለዚህም ማሳያ የሚኾን በጤና ኢንፎርማቲክስ፣ በሮቦቲክስ እና በዲጂታል ምርመራ ላይ የሚያተኩር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የኤአይ ዩኒቨርሲቲ ለመክፈት ዝግጅት…
Read the full story at amharamassmedia ↗