የባሕር በር ተጠቃሚነት ለኢኮኖሚ ማንሠራራት…

FANATELEVISIONneutral2026-07-06 12:35:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር በር ተጠቃሚነት ለኢኮኖሚ ማንሠራራት… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም የአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ከሚወሰንባቸው ምክንያቶች መካከል የባሕር በር ባለቤትነት ዋነኛው ነው። በዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ውስጥ ከሚጓጓዙ እቃዎች አብዛኛው ከመነሻ ወደ መዳረሻቸው ለማቅናት ባሕርን ይጠቀማሉ፡፡ ወደ ባሕር የሚያደርስ በር መኖሩ ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የንግድ መስፋፋት እና የተወዳዳሪነት መጨመር ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡… https://www.fanamc.com/archives/318203

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]