በሆሳዕና ከተማ በውሻ ላይ እየተወሠደ ያለው ልቅና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እንዲቆም አስገዳጅ መመርያ ተሠጠ

ADDIS_NEWSneutral2026-07-06 12:46:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሆሳዕና ከተማ በውሻ ላይ እየተወሠደ ያለው ልቅና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እንዲቆም አስገዳጅ መመርያ ተሠጠ በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ውስጥ በቤት እንስሣ ውሻ ላይ እየተወሠደ ያለው ልቅና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እንዲቆም አስገዳጅ መመርያ መውጣቱን የከተማው አስተዳደር አስታወቀ። በሆሣዕና ከተማ አስተዳደር ውስጥ ሠሞኑን የእብድ ውሻ በሽታ በከተማው ገብቷል በሚል ስጋት በተለየ መልኩ በባለቤት አልባ ውሻዎች ና የጤና እክል የታየባቸውን ውሾች በመለየት በማዘጋጃዊ አገልግሎት የማሶገድ ስራ ሲሰራ እንደቆየ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ገልጿል። በከተማው አንዳንድ የእድር፣የእምነትና የተለያዩ ማሕበራት አነሻሽነት በቤት እንስሳት ውሾች ላይ እየተወሠደ ያለው የጅምላ ጭፍጨፋ ና ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም የከተማው ፅህፈት ከንቲባ በተላለፈ ትዕዛዝ ተገልጿል።የሆሣሕና ከተማ አስተዳደር…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]