ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት?

FANATELEVISIONneutral2026-07-06 15:00:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት? የአንድ ሀገር የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዞ ስኬታማ የሚሆነው ካለፈችበት ታሪክ ትምህርት ሲቀሰም፣ የወደፊት መዳረሻዋ በግልጽ ሲቀመጥ እና መዳረሻው ላይ ለመድረስ የሚያስችል ቁልጭ ያለ እሳቤ ሲቀረጽና ሲተገበር ብቻ ነው። በዚህ ረገድ የመደመር እሳቤ፣ የኢትዮጵያን ዘመናዊ የለውጥ ጉዞ ፍልስፍና በዝርዝር አስቀምጧል። ይህ እሳቤ ኢትዮጵያ ካለፈችበት ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስብራት ተነሥታ፣ ወደፊት ልትደርስበት ወደምታልመው ሁለንተናዊ… https://www.fanamc.com/archives/318224

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]