የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ ነው – አገልግሎቱ
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ ነው – አገልግሎቱ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ ይገኛል አለ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት። አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በተለያዩ ዙሮች በስኬት እየተካሄደ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ ፈተናው በበይነ መረብ መሰጠት መጀመሩን እና ተፈታኞች… https://www.fanamc.com/archives/318228
Read the full story at fanatelevision ↗