የጊዜ ስሌት እና የዳታ ሉዓላዊነት፡- የኢትዮጵያ ስር ነቀል የዲጂታል ጉዞ
የጊዜ ስሌት እና የዳታ ሉዓላዊነት፡- የኢትዮጵያ ስር ነቀል የዲጂታል ጉዞ የዛሬ አሥራ አምስት ዓመት ገደማ በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ የነበረው ትልቁ የቴክኖሎጂ ክርክር «ዌብሳይት ይኑራችሁ አይኑራችሁ» የሚል እና የነበሩትም ድረ-ገጾች መረጃ ቶሎ ቶሎ ተደራሽ የማያደርጉ ነበሩ:: ዛሬ ላይ ግን ኢትዮጵያ ከማዕድን፣ ከግብርና፣ ከኢንዱስትሪ እና ከቱሪዝም እኩል ቴክኖሎጂን አምስተኛው የሀገር ብልጽግና ምሰሶ አድርጋ በመቅረጽ ሥር ነቀል የዲጂታል ሽግግር እያደረገች ትገኛለች
Read the full story at ebcnewsnow ↗