ከታሪክ የማይማረው የሕወሓት የጥፋት ጉዞ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-06 15:11:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከታሪክ የማይማረው የሕወሓት የጥፋት ጉዞ #ባሕር_ዳር: ሰኔ 29/2018 ዓ.ም ሕወሓት የመንግሥት ሥልጣንን ተቆጣጥሮ በነበረበት ዓመታት በበርካታ ወገኖች እና ተቋማት ላይ ታሪክ የማይሽረው ጥፋቶችን ፈጽሟል። ዜጎችን ለከፋ ሰብዓዊ መብት ረገጣ፤ ሀገሪቱንም ለኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ዳርጓል። ቡድኑ አሁንም ድረስ ከታሪኩ የማይማር እና ለጥፋት የተፈጠረ ስለመኾኑ የተለያዩ ምሁራን እና ፖለቲከኞች ይገልጻሉ። በአማራ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ፖሊሲ እና አመራር መምህር እና ተመራማሪ ደስታው አማረ (ዶ.ር) እንደገለጹት ሕወሓት በሚከተለው ኋላቀር የፖለቲካ አካሄድ ከኢትዮጵያ ባሕል እና እሴት ያፈነገጠ መጠነ ሰፊ ጥፋቶችን ፈጽሟል። ከምስረታው ጀምሮ ጸብ አጫሪ እና ግትር ባህሪ ያለው፣ በውጭ ጠላቶች የሚዘወር፣ በባዕድ የጥፋት ሰነዶች የተጠመቀ እና ራሱንም "ከጨቋኝ ተጨቋኝ"…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]