በአውሮፓ ወደ ተለያዩ ሀገራት እየተዛመተ የሚገኘው ሰደድ እሳት…
በአውሮፓ ወደ ተለያዩ ሀገራት እየተዛመተ የሚገኘው ሰደድ እሳት… አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ የተከሰተውን ከፍተኛ መጠን ያለው ሙቀት ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ወደተለያዩ ሀገራት እየተዛመተ ይገኛል፡፡ እስካሁን በስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ፈረንሳይ እና ግሪክ በአጠቃላይ 190 ስኩዌር ኪ.ሜ የሚሸፍን ቦታ በእሳት መያያዙ የተገለጸ ሲሆን፥ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ሰደድ እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በተለይም በደቡባዊ አውሮፓ በተከሰተው የሰደድ… https://www.fanamc.com/archives/318231
Read the full story at fanatelevision ↗