የአምራች ኢንዱስትሪው ብሔራዊ የሀብት ልየታ ጥናት ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ ተሸጋገረ
የአምራች ኢንዱስትሪው ብሔራዊ የሀብት ልየታ ጥናት ተጠናቅቆ ወደ ትግበራ ተሸጋገረ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲከናወን የቆየው የአምራች ኢንዱስትሪው ብሔራዊ የሀብት ልየታ ጥናት መጠናቀቁን ተከትሎ፣ የትግበራ ማስጀመሪያ መድረክ ዛሬ ተካሂዷል:: በሀገር ውስጥ እና በውጭ አገር በሚኖሩ የዘርፉ ከፍተኛ ምሁራን የተሳተፉበት ይህ ጥናት፣ የኢትዮጵያን የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ በአዲስ መልክ ለማነቃቃት ያለመ ነው
Read the full story at ebcnewsnow ↗